Select language  

News Detail

Come and visit us

Membership Registration is on 

Our Service:

  •  Comfortable and modern study area
  • Textbooks and reference books used from elementary to higher education institutions
  •  Book lending service
  • Basic computer training
  • Computer programming training
  • Robotics and electronics training
  • Free wifi and broadband internet service
  • We are providing enough group study rooms.

Address: Asela Wolkesa Kebele 10, MA Bldg  
For more information call our phone numbers 0222382627, 0966006876

**********************************************************************

የአሰላ የህዝብ ቤተ መጽሐፍት አገልግሎት ድርጅት በ 2016 ዓ.ም በተጨማሪ አዳዲስ ስልጠናዎች  የአሰላና የአካባቢዋን ህብረተሰብ ለማገልገል በአዲስ መልክ የአባልነት ምዝገባና የአጫጭር ስልጠናዎችን  ምዝገባ እያካሄደ ይገኛል

በቤተ መጽሐፍታችን ውስጥ ፦

  • ምቹ  ዘመናዊና ሰፊ የጥናት ቦታ
  • ከአንደኛ ደረጃ እስከ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ድረስ የሚያገለግሉ መማሪያና አጋሽ መጽሐፍቶች
  • መጽሐፍት የማዋስ አገልግሎት
  • መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና
  • የኮምፒውተር ፕሮግራሚንግ ስልጠና
  • የሮቦቲክስና ኤሌክትሮኒክስ ስልጠና
  • ነጻ የዋይፋይና ብሮድ ባንድ ኢንተርኔት አገልግሎት
  • በቂ የቡድን ማጥኛ ክፍሎች   አዘጋጅተን በማገልገል ላይ እንገኛለን።

ይምጡና የአገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ

አድራሻችን፦  አሰላ  ወልኬሳ ቀበሌ 10 ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0222382627 ፣ 0966006876 ይደውሉ

Please all users Avoid using foul language and hate full commentes

Posted By- Admin

This information was prepared and posted by the system administrator Please post your comments in the below section thank you.

0 Comments


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *